እነዚህ በተለያዩ አጋጣሚዎች የተወሰዱ ምስሎች ናቸው። እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ማህበረሰብ በዓላቶቻችንን በጋራ እናከብራለን፣ከሌሎች ሀገራት በተለየ የአድዋ ድል ቀን ኣለን፣ የነፃነት ቀን የምነለው ግን የለንም፣ሁልጊዜም ነፃ ህዝቦች ስለነበርን፣ ሁሉን አመታዊ ዝግጅቶቻችንን ፣የኢትዮጵያን አዲስ አመት እና ታላቁን የኢትዮጵያን ቀን እናከብራለን.