በመሪዎቻችን ምርጫ ለመሳተፍ አስቀድሞ ለምርጫ መመዝገብ ያስፈልጋል፣  እርስዎስ ተመዝግበው ይሆን?

በመጭው ኖቬምበር 3, 2020 በሚደረገው ምርጫ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ሁሉ የአትላንታ ኢትዮጵያን ኮሙኒቲ ማሕበር የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅቷል። የመጀመሪያው ዝግጅት የመምረጥ መብት እያላቸው ድምጽ ለመስጠት ላልተመዘገቡ በኮሚኒቲው ጽፈትቤት የማስመዝገብ ፕሮግራም ነው።

  • በተከታታይ 3 ቅዳሜዎች፣ ማለትም ሴፕተምበር 12, 19 እና 26 ክጥኋቱ 10:00 AM እስክ 1:00 PM

እና

  • በተከታታይ ሁለት እሁዶች ማለትም ሴፕቴምበር 20 እና 27 ከ12:00PM እስከ 3:00PM

በኮሚኒቲው አስተባባሪነት በበጎ ፈቃደኞች የተዘጋጀው ይህ የመራጮች ምዝገባ ፕሮግራም ለጤንነትዎ በማያሰጋ መንገድ የተዘጋጀ ሲሆን ከመኪናዎ ሳይዎርዱ በአስር ደቂቃ ውስጥ ማጠናቀቅ ይቺላሉ። ፎርሙን ለሞሙላት ቀላል ቢሆንም አማርኛ የሚናገሩ አስተናጋጆች እርስዎን ለማገዝ ተዘጋጅተው ይጠብቃሉ። ከእርስዎ የሚጠበቀው መታወቂያዎን ይዞ መምጣት ብቻ ነው።

መብታችን እንዲከበር ድምጻቺንን እናሰማ። ቅዳሜ ቅዳሜ ሴፕቴምበር 12, 19 እና 26 ክጥኋቱ 10:00 AM እስክ 1:00 PM እና እሁድ ሴፕቴምበር 20 እና 27 ከ12:00PM እስከ 3:00PM በኮሚኒቲአቺን ግቢ።

 የአትላንታ ኢትዮጵያን ኮሙኒቲ ማሕበር

 

Support Ethiopia VS. Covid-19

ኢትዮጵያ ያሉትን  ወገኖቻችንን እንርዳ፣ ቫይረሱ በስፋት ከመሰራጨቱ በፊት ባለበት ለማስቆም የሚችሉትን ይርዱ፡ በተባበረ ክንድ እኛው ለእኛው በሚል መርህ አለኝታነታችንን እናሳያቸው።

COVID-19 resources

 

Listen ECAA Radio Online Live Every Sunday from 1-2pm

ecaa-radiov03

Ethiopian Community Association in Atlanta after school tutorial session program is now open.

About The Ethiopian Community Association of Atlanta

 

Ethiopian Community Association of Atlanta (ECAA) is a non-profit social, cultural and philanthropic organization. Our composition reflects the rich ethnic and cultural diversity of Ethiopia. ECAA make every effort to promote successful integration of Ethiopians to the wider American society while preserving their cultural heritage. It is our goal to promote understanding and harmony between and among Ethiopians and members of the wider Georgia community by facilitating communication regarding the histories, backgrounds, languages and cultures of the respective communities. Established on February 07, 1983, ECAA assists in the promotion of personal growth, financial stability, positive family and community relations and community empowerment. The adjustment and development of all of ECAA’s constituents is facilitated with programs in the areas of advocacy, education, employment, healthcare and community outreach.

Join Ethiopian Community Association of Atlanta today

Thank you our community sponsors